አባታችን እኒ ከርስወት ልማር እንጅ ልተች ችሎታው እንደለለኝ በትህትና ጠንቅቂየ አውቃለሆ ። ግን ጥያቂ አለኝ።
“ነቢዩ ኢሳይያስ በመነፈስ ቅዱስ የዐማኑኢልን ምሥጢር አየ ስለዚህ ሕፃን ተወለደልን ወልድም ተሰጠልን ብሎ አሰምቶ ተናገረ።
ሊሎችም ተከታታይ ጥቅሶች እንዱሁ።አባባልወትና የማስተማርያው መንገድ በትክክል ገብቶኛል ምንም ነቀፋ የለኝም ግን አባታችን
ዘመኑን እያዩት ነው። ምዕራፎውን እስከተሰጠን ድረስ ልክ ከመጽሐፍ ቅዱስ እንዳለው ቃል በቃል ቢያስቀምጡልን ለኛ ለጥናት ያመቻል ለጠላትም የናንተ ቂሶች ከሚለው ትችት እንርቃለን። አንባብያን እባካችሁ ጥቅሱንና መጽሐፍ ቅዶስን አስተያዩትና ሃሳብ ስጡበት።